RELATIONSHIP LIFE

ተያያዥ ድህረገፆች

ACADAMIC SUCCESSS

mentorfree.blogspot.com

RELATIONSHIP LIFE

mentordating.blogspot.com

UNDERSTANDING REALITY

mentorwings.blogspot.com

FACEBOOK GROUP 

EDUMAN

Before we begin: 


ለራስ-እድገትዎ የጀርባ አጥንት ሆኖ የሚያገለግለውን ወሳኝ ግብአት ላስተዋውቃችሁ -  ንጉሴ & ትርሲት(N&T) የእውቀት ጥንቅር። ይህ በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ተመረጡ ምንጮች የተቀነባበረ ወሳኝ ግንዛቤዎችን ጥልቅ ምረዳቶችን ከብዙ የተመረጡ ግበአቶች ያሰበሰበ ነው፣ ይህም አንድ ሰው ለመማር ሊመርጥ በሚችለው በማንኛውም የጥናት መስክ ላይ ጠንካራ መሰረት ይፈጥራል። በደንብ ከተመረመሩ የእውቀት ምንጮች ዝነባሌዎ ወይም አቅጣጫ ምንም ይሁን ምን ማስተዋልዎን ያለማቋረጥ ማስፋት ይችላሉ። 
የN&T የእውቀት ዳታቤዝ ልዩ ጥንቅር በመያዙ እና በተጠና መንገድ አቀናብሮ በማቅረብ የተለየ ያደርገዋል። ይህም የላቀ ደረጃ ላይ ለመድረስ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ መማሪያ ያደረገዋል፣ ፍላጎትዎ ሚስቦት ማራኪ ዘርፎች እድገትን ያግኙ: -

 

Health & Wellness: 730 essential pages curated from over 15 health resources.


Finance: 535 distilled pages from 9 financial sources.


History: Over 1500 impactful pages sifted from 13 selected books, several videos and online contents.


Relationships: 480 optimized pages derived from reviewing 12 books and extensive videos/articles.

Natural Science & Math: Featuring over 500 condensed pages gleaned from examinations of 21 authoritative references across multiple disciplines.

Philosophy, Politics & Law: Condensed over 9 premier sources into 850 pages of the most insightful content

Psychology: Delivering over 1600 curated pages distilling core models and actionable knowledge after careful vetting of premier academic sources and empirical findings. It involve 23 books countless videos and global knowledge sources.

Corporate Excellence/ Business Intelligence: Providing 1700 insights optimized from analysis of 34 pivotal business books and many more internet sources alongside pertinent case studies, to nurture a culture of high performance.

 

Spiritual Wisdom Compendium: contains more than 360 pages of condensed material drawn from 5 foundational texts as well as video and more additional sources.

 

እንደ ተጨማሪ እሴት፣ ለአማርኛ እና ለእንግሊዘኛ ሁለገብ ግብአቶች የያዘ የቋንቋ ዕውቀት በእርስዎ ስምምነት መሰረት ይካተታል። በተጨማሪም፣ አጠር ያለ የአውሮፓ ሙዚቃ ጥናትም አካቷል። እንዲሁም እራስን ለመገምገም እና ማወቅ የሚውል ደብተር ይኖርዎታል። ለአንዳንድ ሰዎች ይህ ትልቅ ራስን መለኪያ እና ማሻሻያ በመሆን ውሳኔ ይረዳቸዋል። 

ይህን ፕሪሚየም የእውቀት ክፍሎች የመጀመሪያ ምርጫዎን በነፃ መውሰድ ይችላሉ።  

As you embark on an unrelenting journey to unlock your fullest potential intellectually and professionally, the N&T database's unparalleled repository of knowledge will be an indispensable wellspring. This will be foundational for your area of expertise all condensed in one place; for your aspired excellence and bright future in it. 

ችሎታዎን እና እውቀትዎን ለማሳደግ የተወሰነ ጥረት በቀጣይነት በማድረግ ራስዎን ያሳድጉ

በ 09-21-63-01-83 ስምዎትን አስተዋውቀው ፍላጎትን ከላይ ከተዘረዘረው ከፍሎች ውስጥ መርጠው በTELEGRAM ይላኩ። በነፃ ወይም ከትንሽ ወጪ እልፍ ይገበያሉ። ይህ ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ አቅርቦት ስለሆነ እንዳይዘናጉ።

በመጨረሻ ራስን ማስተዳደር እና የህልውና ጥበብ በሚል የተዘጋጀ ከእውነተኛ ተሞክሮዎች እንዲሁም ከ N&T የእውቀት መሰረት ወደኑሮ በቀጥታ የሚተገብሩ አቅጣጫዎችን የያዘ ጥቅል እንድትጠቀሙ ያስችልዎታል። ከዚህ ቡኃላ ልዩ  ልዩ የኑሮዎ ገጽታዎች በጥበብ በመያዝ  ከቁጭት ነፃ ሆነው በሙሉ መተማመን የተሻለ ነገን ማየት ይችላሉ።  ይህንንም ምርጥ የድርጊት አቅጣጫዎች ለመውሰድ ፍላጎት ካልዎት ያስውቁን። 

ይህንን ድር ጣቢያ በቀላሉ ያጋሩ እና ከዚህ ያልተገደበ አቅርቦት ተጠቃሚ ይሁኑ።

ይህም በእርግጠኝነት ህይወትዎን ለመለወጥ መመሪያ ይሆናል

Note: We would like to attribute each offer by name, so we need your Full name in a text message.


NOW BACK TO THE MAIN TOPIC OF THE WEBSITE

መግቢያ

ይህ ድህረገፅ እና (ተያያዥ ድህረገፆች) ሙሉ ለሙሉ ለተማሪዎች አገልግሎት እንጂ ለጥቅም ያልተቋቋመ መሆኑን ላሳስብ እፈልጋለ፡፡

አላማ

ልድረስበት ያሰብከው ግብ ቢኖርህ ግቡን ግልጽ አድርጎ ከማስቀመጥ ባለፈ የግብን አላማ እና የፈለክበትን ምክንያት በግልጽ ብታስቀምጥ የምታሳካበትን እድል በደንብ ታሳድጋለህ (I recommend you the book start with WHY by Simon Sinek)

ነገር ግን አላማው ግልጽ አድርገህ ካላስቀመጥክ በምትደርስበት ግብ ሙሉ የሆነ ትርጉም ታጣለህ፡፡ ለምን ከሴቶች ጋር ያለህን ማህበራዊ ህይወት ማሳደግ ፈለክየፈለክበት ምክንያት በስሜት ብቻ የተመራ ነው ወይስ አጥጋቢ የሆነ ምክንያታዊነት አለህ?

ማንኛውም ሰው ከሴቶች ጋር ያለህን መግባባት አብሮት አልተወለደም ነገር ግን በአስተሳሰብ ለውጥ በመማር እና በልምድ የሚመጣ ነው፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ልክ አብሮአቸው እንደተወለደ በቀላሉ ሊግባቡ ታያለህ፡፡

አንድ ነገር አስተውል ወንድ እና ሴት ያላቸው ጾታዊ ሚና የተቃራኒ ጾታዊ ሚና ያላቸውን ወንድ ወይም ሴት ይማረካል (They are attracted to the opposite gender role)

Typically የወንድ ጾታዊ ሚና ስንል ጠባቂ (protective) የሆነ፤ ባለቤትነትን የሚሰማው በአለቃነት የሚመራ

የሴት ጾታዊ ሚና ስንል አሳዳጊ እና መጋቢ የሆነች፣ ተንከባካቢ የሆነች… የመሳሰሉት

የመሪነት quality ካለህ ሰዎች አንተን በመከተል ለራሳቸው የሚሰጡት ግምት ይኖራል፡፡ ከአንተ ጋር በመሆናቸው ብቻ ለራሳቸው የሚሰጡት ዋጋ ከፍ ይላል፡፡ በዚህም ደስተኛ ይሆናሉ፡፡ አንዲት ሴት ገንዘብ ያለውን ወን ስታይ ወዲያው አይምዋ ዋጋ ያለው እና መምራት (ማስተዳደርየሚችል ሰው አድርጎ ይወስዳል፡፡ ስለዚህ አንተ ጋር በመሆኗ ለራሷ የምትሰጠው ዋጋ ከፍ እንደሚል እና በዚህም ደስተኛ እንደምትሆን ታውቃለች፡፡ ይህ ትክክለኛ እይታ ሊሆን ይችላል፡፡ it all comes down to the leadership quality you exude when you have money.

በድሮ በአደን ዘመን አደን ላይ ጎበዝ የሆነ ወንድ እንደ ጀግና እና ትልቅ የወንድነት ድርሻ እንዳለው ይወስዳል፡፡ ይህም ያለውን ማህበራዊ ዋጋ (social value) ከፍ ያደርጋል፡፡

አንተ የወንድነት ድርሻ ካልተወጣህ ያላችሁን የእጮኝነት ግንኙነትን በመፈተን (በመመርመርቀስ በቀስ የአንተን ሚና ለመወጣት ለመቆጣጠር ብሎም የፍቅራችን ጓደኝነታችሁን ለመምራት ትሞክራለች፡፡ ሴቶች ሀይለኛ ሆነው እጮኛቸውን ለመምራት የሚፈልጉ ቢመስልም አብዛኛውን ጊዜ የቤት ራስ መሆን የሚችል እና የምትተማመንበት (so that she can feel safe and secure) ወንድ ነው የምትፈልገው፡፡

ችግሮች ሲመጣ ወደኋላ የምትል ከሆነ በአንተ መተማመኗ ይወርዳል፡፡ በጊዜም የፍቅር መቀዝቀዝ ምክንያት ይሆናል፡፡

ወንድ ልጅ ሴቶችን የሚማርከው በራስ መተማመን ሲኖረው ነው፡፡ወንድ ልጅ ገንዘብ ሲኖረው አብሮት የሚመጣ እውነተኛ በራስ መተማመን ይኖረዋል፡፡ይህ የራስ መተማመን ማስመሰል አትችልም፡፡

ራዕይ ያለው ወንድ፤ በራእዩ የሚመራ ወንድ በመስመር ላይ ያለ ወጣት ስለሆነ የራስ መተማመን ይኖረዋል፡፡ ምክንያቱም ራዕዩ ውስጥ እራሱንና ሁሉንም ነገር ያያል፡፡

This is the beginning blog on relationship. If you want THE REAL DEAL, You can request the N&T Relationship knowledge base from  the listed categories

I HIGHLY RECOMMEND YOU THE MARRIAGE SEMINAR BY MARK GUNGOR. HERE IS THE LINK.

Also

Don't forget to follow our Facebook group called Eduman for getting notification of new editions or updates of blogs that will help you. Here is the link: https://www.facebook.com/groups/179702533879875 

Comments